ኢነአድ የፕላቲንዬም ዋንጫ ተሸላሚ ሆነ

ጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ.ም በተካሄደዉ የታማኝ ግብር ከፋዮች የእዉቅናና ሽልማት ሥነ-ሥረዓት ላይ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የ2015 በጀት ዓመት ከፍተኛ ግብር በመክፈል የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል፡፡ በዚሁ ፕሮግራም ላይ የተገኙት የድርጅቱ የቀድሞው ሥራ አስፈፃሚ አቶ ታደሰ ኃይለማርያም ድርጅታችን ለሀገሪቱ ከፍተኛ ግብር በታማኝነት እና በሀቀኝነት በመክፈሉ የፕላቲኒየም ደረጃ እዉቅና የተሰጠው መሆኑን በመግለጽ፣ በቀጣይም …

ኢነአድ የፕላቲንዬም ዋንጫ ተሸላሚ ሆነ Read More »